Saturday, May 27, 2017
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

የኤል ሳልቫዶር የጸጥታ ፖሊስ እንስትዋን የሽፍታ አለቃ በቁጥጥር አዋለ

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ማሪሳ ሌሙስ ወይም በቅጽል ስሟ በስፓኝ ቋንቋ “ላ ፓትሮና” ትሰኛለች። በእንግሊዝኛው ደግሞ  “ዘ ቦስ” ስትባል የአማርኛ ፍችው አለቃ ማለት ነው። እድሜዋ...

አቶ ዮናታን ተስፋዬ መጀመሪያውኑ ወንጀለኛ አይደሉም- አምነስቲ

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ላይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ያሳለፈው የ6...

ዶናልድ ትራምፕ የኔቶ አባላትን ያለባችሁን የድርጅት መዋጮ ክፈሉ በማለት አስጠንቅቀዋል

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ዶናልድ ትራምፕ ለምርጫ ሲወዳደሩ ይሉት እንደነበር ዛሬም በድጋሚ የኔቶ አባላትን ጨምሩና የማህበር መዋጮውን ክፈሉ ብለዋቸዋል። ኔቶ የአውሮፓ አገራት የጦር መከላከያ ህብረት...

ብሪታኒያ ከማንችስተሩ ጥቃት በኋላ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደር አሰማራች

አባይ ሚዲያ ዜና አቤኔዘር አህመድ የብሪታኒያ ዋና ከተማ በመከላከያ ወታደሮች መጠበቅ ጀምራለች:: ሰኞ ምሽት የታዋቂዋን ወጣት አቀንቃኝ አሪያና ግራንዲ የሙዚቃ ኮንሰርት ለመከታተል በማንችስተር አሬና በነበሩ...

አዲስ መሪ ያገኘው የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት የትንባሆ አምራችና ሻጮች አዲስ መንገድ ተልም...

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ቶቤኮ ሪፖርተር የተባለው መጽሄት “የዓለም ጤና ጥበቃ ድረጅት (WHO) አዲስ መንገድ ይተልም” የሚል ጽሁፍ አውጥቷል፡፡ አፍሪካን ወከሉ ተብለው ለዓለም ጤና ጥበቃ...

ዮናታን ተስፋዬ በፌስቡክ ጽሑፎቹ ብቻ 6 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት ተፈረደበት

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ዮናታን ተስፋዬ ታህሳስ 18/2008 ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 26/2008 ድረስ በፌደራል ወንጀል ምርመራ ዘርፍ (ማእከላዊ) ቆይቷል። በፀረ ሽብር ህጉ ለምርመራ በጊዜያዊ ቀጠሮ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት ተመዝግበው ከሚንቀሣቀሱ 62 የፖለቲካ ፖርቲዎች መካከል በመተዳደሪያ ደንቡ መሠረት...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ በቦርዱ በህጋዊነት ተመዝግበው ከሚንቀሣቀሱ 62 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሀገር አቀፍ ሲሆኑ፣ 40ዎቹ ክልላዊ ናቸው፡፡ ከመካከላቸው 52ቱ ፓርቲዎች በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅና...

ዳንኤል ሸበሺና አብርሃ ደስታ የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ

አባይሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ም/ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ዛሬ ግንቦት 15/2009 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ቀረበ፡፡ ዳንኤል...

በቤሩት አንዲት ኢትዮጵያዊት አሰሪዋን መግደሏና እራሷንም መጉዳቷ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ኢትዮጵያዊታ ቤሩት ውስጥ በሰራተኝነት ቀጥራት የነበረችን ሴት በቢላ ወግታ ለመግደል መሞከራ ታወቀ ። ከዛም እራስዋን በቢላ አርዳ መሞት ስላልቻለች ከፎቅ ላይ ልትወረወር...

ዶክተር ቴዎድሮስ የመጀመሪያው አፍሪቃዊ የአለም የጤና ድርጅት (WHO) ዳይሬክተር ሆኑ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ የመጀመሪያው አፍሪቃዊ የአለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ለመሆን በቅተዋል። ከ186 የአለም የጤና ድርጅት አባላት አገራት አብዛኛውን ድምጽ በማግኘት ላላፉት...

MOST POPULAR