Tuesday, September 26, 2017
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

ፕ/ር መረራ ጉዲና ከአውሮፓ መልስ በወያኔ ቁጥጥር ውስጥ ወደቁ ።

በአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ከሪዮው ጀግና አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ጋር በመሆን ወያኔ በንጹሃን ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያና...

አርበኞች ግንቦት 7 በለንደን የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ።

ዓርበኞች ግንቦት 7 በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባውን እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 27 ቀን 2016 በድምቀት አካሄደ። በስፍራው ላይ የአፍሪካ ኢንስቲቱት ሴኩሪቲ ስተዲስ ዳሬክተር...

አርበኞች ግንቦት7 በወያኔ ላይ በከፈተው ጦርነት የበላይነት ተቀዳጀ።

ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና የዴሞክራሲ ተጠቃሚ እንዲሆን መራራና እልህ አስጨራሽ የትጥቅ...

ኢትዮጵያ ሶማልያ ውስጥ የሚደረገውን አገራዊ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ እሰጣለሁ አለች!

አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያ የሕዝባዊ ወያኔ አገዛዝ ወታደሮቹን ከሶማሌ ለቀው እንዲወጡ ማድረጉን አስከትሎ የእስላም ሚሊሽያው አብዛኛውን የሶማሌን አካባቢዎች በቁጥጥሩ ስር ማድረጉን እና በመጪው ኖቬምበር 30...

በጋንቤላ የጦር መሳርያ ለማስፈታት የቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ነው

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በጋንቤላ የመከላከያና የክልል ልዩ ሀይል በጋራ የተሳተፉበትና የጦር መሳርያ ለማስፈታት በሚል የቤት ለቤት አሰሳ እየተደረገ ሲሆን በዚህ ድንገት በተጀመረ አሰሳ የጦር...

ኢሣት ልባዊ ይቅርታ ጠየቀ። በሰሜን ከወያኔ ጋር ጦርነቱ ቀጥሏል።

ከአርበኞች ግንቦት 7 የጦር አዛዦች አንዱ በሆነው በሻለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህልፈት የለውጥ ደጋፊዎች ሃዘንና ቁጭታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። በሌላም በኩል በሰሜን ኢትዮጵያ የተጀመረው ውጊያ...

በአርበኞች ግንቦት7 እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ሲካሄድ በዋለው ጦርነት በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል።

ህዳር 16, 2009ዓም በሰሜን ጎንደር ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም ልዩ ስሙ ሃመረ በተባለ ቦታ ላይ የነጻነት ሃይሎች እና በገዢው ፓርቲ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በወያኔ ጦር ላይ በተለያዩ ቦታዎች በተደጋጋሚ ጥቃት በመፈፀም ከፍተኛ...

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ነበልባል የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ.ም ለሊት ጎንደር ዳንሻ ከተማ ልዩ ስሙ አዲስ አለም በተባለ ቦታ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት በጎንደር ዳንሻ አዲስ አለም አካባቢ ባድረገው ውጊያ ወደ 30 ሚደረሱ...

Breaking News:- የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት በጎንደር ዳንሻ አዲስ አለም አካባቢ ባድረገው ውጊያ ወደ 30 ሚድረሱ የወያኔ ወታደሮች መግድሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል። የአርበኞች ግንቦት 7 ሰሞኑን ተደጋጋሚ...

የ15 አመቱ ወጣት የ11 አመት እስር ተፈረደበት!!

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በመላው ኦሮሚያ ተቀስቅሶ በነበረው ህዝባዊ ተቃውሞን ተከትሎ በ10ሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ነዋሪዎች ለእስር የተዳረጉ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በዚሁ ህዝባዊ እንቢተኝነት ሳቢያ በም/ሀረርጌ...

MOST POPULAR