Tuesday, September 26, 2017
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

የሚ/ር መስሪያ ቤቱ ውሳኔ 4ቱን ፋብሪካዎች ከስራ ውጭ ማድረጉ ተሰማ

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በ162 ወረዳዎች ተደረገ በተባለ የአፈር ምርታማነት ጥናትን ተከትሎ ሊገነቡ ከታቀዱት 12 የማዳበርያ ማቀናበርያ ፋብሪካዎች ውስጥ በ140 ሚሊዮን ብር ተገንብተው ስራ ጀምረው...

ካፍ የ2018 የአፍሪካን ዋንጫ አዘጋጅነትን ከኬኒያ ነጠቀ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በአፍሪካ እግር ካስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) አዘጋጅነት የሚካሄደውን የአፍሪካን ቻምፒዮና የ2018 አዘጋጅ የሆነችው ኬኒያ በተመደበላት የስራ እቅድ መሰረት መጓዝ ባለመቻሏ የተሰጣትን የአዘጋጅነት...

የአሜሪካን B-1B Lancer bombers አይሮፕላኖች በሰሜን ኮሪያ አየር ላይ በረሩ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የአሜሪካን B-1B Lancer bombers አይሮፕላኖች በደቡብ ኮሪያ አቻቸው F-15 ተዋጊ ጄቶች ታጅበው በሰሜን ኮሪያ የጦር ቀጠና ላይ ሲበሩ መዋላቸው የተገለጸ ሲሆን ፒዮንግያንግ...

አንጌላ ሜርክል ለ4ኛ ጊዜ የጀርመን መርሃ መንግስት ሆነው ተመረጡ

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በጀርመን የ2017 እኤኣ ጠቅላላ ምርጫ የሁለቱ የጀርመን ግዙፍ ፖለቲካ ፓርቲዎች ውህድ (CDU/CSU) 32.9 % ድምጽ በማግኘት ማሸነፉ ተዘገበ። የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት CDU...

በዘንድሮው ኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ ወታደር አይመደብም ተባለ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በመጪው ጥቅምት 1 ቀን 2017 በሚከበረው ታላቁ የኢሬቻ ክብረ በዓል ላይ አንዳችም የታጠቀ ወታደር እንደማይመደብ የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር አሳወቀ። የጽ/ቤቱን መግለጫ በምንጭነት በመጥቀስ...

ኢራን ትራምፕን በመቃወም ሚሳይል ሞከረች

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የዋሽንግተንን ማስጠንቀቂያ ቁብ ባለመስጠት 2,000 ኪሎ ሜትር ተምዘግዛጊ ባለስቲክ ሚሳይል ዓርብ አመሻሹ ላይ ማስወንጨፏን አስታወቀች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ...

ጎሳን መሰረት ያደረገው ፌዴራሊዝም በኢትዮጵያ እልቂት እያባባሰ ነው ተባለ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኢትዮጵያ ያለው ፌዴራሊዝም በዘር /ጎሳ/ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በህዝቦች መካከል እልቂት እየፈጠረና ሀገሪቷንም ወደ አላስፈለገ የእርሰ በርስ ጦርነት እየወሳዳት ነው ሲሉ ሁለት...

በሜክሲኮው ርእደ መሬት የሞቱት ቁጥር ከ280 በላይ መድረሱ ተገለጸ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ማእከላዊ ሜክሲኮን ባጠቃት ከፍተኛ ርእደ መሬት እስከ አሁን ድረስ የ286 ሰዎች አስከሬን ማግኘት መቻሉ የተገለጸ ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የሶስት ቀን ብሔራዊ ሀዘን...

በአራት ሀገሮች ከ33 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቧል ተባለ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኒዮርክ እየተካሄደ ባለው 72ኛው የመንግስታቱ ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ በአራት ሀገራት ውስጥ ብቻ ከ33 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ መራቡን ዋና ጸሃፊው አቶ አንቶኒዮ...

የዚምባቡዌው ሙጋቤ ዶናልድ ትራምፕን ጎሊያድ ሲሉ ተቹ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የዚምባቡዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በኒው ዮርክ ተ.መ.ድ ጉባኤ ላይ የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የዘመናችን ጎሊያድ ሲሉ ተናገሩ። የ93 ዓመት አዛውንቱ ሙጋቤ በዓርብ እለቱ...

MOST POPULAR