Tuesday, September 26, 2017
አባይ ሚዲያ ዜና

አባይ ሚዲያ ዜና

Prisoner of Conscience Getachew Shiferaw/የህሊና እስረኛው ጋዜጤኛ ጌታቸው ሽፈራው

ፍርድ ቤቱ በነገረ ኢትዮጵጵያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ክስ ለመጋቢት 20 ቀን 2009 ዓ. ም ቀጠሮ ሰጠ (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) ከተመሰረተበት...

በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መሃል የድንበር ማካለል ስምምነት ተደረገ

አባይ ሚዲያ ዜና መርጋ ደጀኔ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል ለወራት የግጭት መንስኤ ሆኖ የቆየውን የድንበር ማካለል ጥያቄን ለመፍታት ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ተዘገበ። የሁለቱ ክልል ፕሬዝዳንቶች- የኦሮሚያ ክልል ፕ/ት...

ከአውሮፓ ህብረት ጋር ያለው ትብብር እንዲቀጥል የፕ/ር መራራ ሁኔታ ማብራርያ ተጠየቀ!!

አባይ ሚዲያ ዜና አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያና በአውሮፓ ህብረት ምካከል ያለው መልካም ትብብር እንዲቀጥል የፕ/ር መራራ ጉዲና ሁኔታና ስለ ተከሰሱበት ጉዳይ ግልፅ ማብራርያ እንዲሰጣቸው የህብረቱ ም/ቤት ፕሬዘዳንት...

የግብጽ ከፍተኛ ባለስልጣን እራሱን አጠፋ

አባይ ሚዲያ ዜና በዘርይሁን ሹመቴ አንድ  የግብጽ ከፍተኛ ባለስልጣን እራሱን ማጥፋቱ ተሰማ። ዋህሊ ሻላቢ በመባል የሚታወቁት ሟች ስራቸውን እስከ ለቀቁበት እስከ ባለፈው እሁድ ድረስ የቀድሞ...

የአዲስ አበባ ሕዝብ በገዥው ፓርቲ የበቀል እርምጃ እየተማረረ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ ።

አባይ ሚዲያ ዜና ዳዊት እያዩ ሕዝባዊ እንቢተኝነቱን ተከትሎ በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙት የአርሶ አደሮችን መሬት ነጠቃ ከተቋረጠ ወዲህ ገዥው ሕወሃት/ኢህአዴግ ፊቱን ወደ ዋና ከተማዋ መልሷል...

ከአዲስ አበባ ወደ ቻይና ይበር በነበረ ቦይንግ 777 የኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ በተፈጠረ ድብድብ በረራው...

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ ከአዲስ አበባ ወደ ቤጂንግ ቻይና ሲበር የነበረ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን በማርች 18 ቀን 2017እኤአ በፓኪስታን እንዲያርፍ መገደዱ ተሰማ። በሁለት...

ባልፈጸመው ወንጀል ለ32አመታት በእስር ሲማቅቅ የነበረ ግለሰብ ነጻ መሆኑ ተረጋግጦ ተፈታ (Video)

አባይ ሚዲያ ዜና ዘርይሁን ሹመቴ በ1984እኤአ አንድሩ ዊልሰን በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የ21 አመት ወጣትን በተኛበት መኪናው ውስጥ በስለት ወግተህ ገድለሃል ተብሎ በፓሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው። ወንጀሉ በተፈጸመበት ሰአት...

ሴት አውሉ የኢኳቶሪያል ጊኒ መሪ በሙስና ምክንያት በፓሪስ ከተማ ለፍርድ ቀረበ

አባይ ሚዲያ ዜና ጋሻው ገብሬ ቴዎዶሪን ኦቢያግ ለፍርድ የቀረበው ያለፈው ጃንዋሪ ነበር። ጠበቆቹ ጊዜ ይሰጠን በማለታቸው ክሱ እንዲተላለፍ ሆኖ ነበር። በስልጣን ረገድ ቴዎዶሪን ኦቢያግ አባቱ ፕሬዚዳንት...

የጎንደር ሕብረት የዛሬው ሀገር አቀፍ ሕብረት ውጥን ጉባኤ በሲያትል

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የጎንደር ሕብረት የሽፋን አድማሱን በማስፋት ከአቻው የጎጃም፣የወሎ እና የሸዋው ህንብረት ጋር በመሆን በክፍለ ሀገር ደረጃ የኢትዮጵያ ህብረት ማህበረን እውን ለማድረግ ዛሬ በሲያትል...

ነጋዴዎች የግብር ማስተካከያ የተባለው እራሱ ማስተካከያ ያስፈልገዋል አሉ

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ባለፈው ወር የታወጀውና በንግዱ ማህበረሰብ ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠመው የዘንድሮው የግብር ተመን መንግስት ማስተካከያ እርምጃ ወስጃለሁ ሲል ነጋዴው ደግሞ የማስተካከያ ዳግም ማስተካከያ የሚያስፈልገው...

MOST POPULAR