Sunday, May 28, 2017

ሰበር መረጃ . .( በልኡል ዓለሜ )

    አብዛኛዉን አፋኝና ገዳይ አባላቶቹን ያጣዉና እያጣ የሚገኘዉ ብሐራዊ መረጃ በከፍተኛ ሚስጥር ከሐገር ዉጭ አሰልጥኖ ያስገባቸዉ አራት ስናይፐር አነጣጣሪ ገዳዮች፣ ሁለት ልዩ ኮማንዶ...

ግብፅ ሱዳንና ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ግንባታ ዙሪያ በባለሙያዎች ደረጃ ሲያካሄዱ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተበተነ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን ለ14ኛ ጊዜ በአባይ ግድብ ግንባታ ዙሪያ በባለሙያዎች ደረጃ ሲያካሄዱ የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተበተነ። የሶስቱ ሃገራት ተወካዮች ግድቡ በታችኛው ተፋሰስ ሃገራት ላይ...

የወልቃይት የአማራ ማንነት የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ክስ ለሰኔ 29 ቀን 2009 ዓ.ም ተቀጠረ

በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ የወልቃይት የአማራ ማንነት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ማለትም በአቶ መብራቱ ጌታሁን፣አቶ አታላይ ዛፌ፣አቶ አለነ ሻማ፣አቶ ጌታቸው አደመ...

በወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ክስ የዓቃቢ ህግ ምስክሮች ሳይቀርቡ ቀረ

በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ በአማራ ክልል በ2008 ዓ.ም በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ለሰው ህይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ናቸው በማለት የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ...

ብአዴን በህወሀት ደጋፊና ተቃዋሚ ለሁለት መከፈሉ ተነገረ

ሕወሃትን በሚደግፉና በማይደግፉ የብአዴን አመራሮች መካከል ከፍተኛ ሽኩቻ መቀስቀሱ ተነገረ። ለባለፉት 13 ቀናት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ከብአዴን ከፍተኛ አመራሮች ውጭ ማንም ያልተገኘበት ግምገማ...

ዶ/ር ቴዎድሮስ የኮሌራ በሽታ እንዳይታወቅ ደብቀዋል ተብለው በአለም አቀፍ የጤና ባለሙያዎች ክስ ቀረበባቸው

ኢትዮጵያን በመወከል ለአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበሩ ጊዜ በሃገራቸው የተከሰቱ ሶስት የኮሌራ ወረርሽኝ በሽታዎች...

በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሚደርስልን መንግሥት አላገኘንም ይላሉ

በሳውዲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የሚደርስልን መንግሥት አላገኘንም ይላሉ። ህወሃት ግን ተመላሾችን ለማጓጓዝና ለማቋቋም ግብረ ኃይል አቋቁሜአለሁ በሚል ፕሮፖጋንዳ ተጠምዷል። ሳውዲ አረቢያ በአገሯ የተጠለሉ የውጪ አገር...

MOST POPULAR