Tuesday, September 26, 2017

አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች ተበየነባቸው

የቡሾፍቱ አየር ኃይል የጥበቃ ሁኔታ፣ የመኮንኖች ብዛት፣ የጦር ብዛት፣ የጦር መሳሪያ አይነት እና ሌሎች ጥናቶች በማድረግ አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች በፀረ...

ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት እጃቸውን ወደ ኋላ በካቴና ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

ታዋቂው ፖለቲከኛና የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት እጃቸውን ወደ ኋላ በካቴና ታስረው ፍርድ ቤት ቀረቡ። በዘረፋ የታሰሩ እንዲሁም ነፍስ ያጠፉ ግለሰቦች ላይ የማይፈጸም...

ከሰሞነኛው ጉዳይ ጋር በተያያዘ የህወሓት ባለስልጣናት አለመግባባት ውስጥ መሆናቸውን ምንጮች ጠቆሙ

ባለፈው ሳምንት በሙስና ለእስር የተዳረጉ ሰዎችን አስመልክቶ እስሩ፣ የእስሩ ሒደት እና የታሰሩት ሰዎች ጉዳይ የህወሓት ባለስልጣናትን እያነታረከ ይገኛል፡፡ እስሩ በህብረተሰቡ ዘንድ ምንም ዓይነት ቦታ...

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

የሙስና ተጠርጣሪዎች ቁጥር በየዕለቱ እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለእረፍት የተበተኑ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት መጀመርያ ወደ መዲናው ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ በምክትል አፈጉባኤዋ መታዘዛቸው ታውቋል፡፡ ፓርላማው...

የአንቃሽ አርሶ አደሮች መሬታቸውን እንዳያርሱ መከልከላቸው ተሰማ

 በመንግሥት ላይ መሣሪያ ያነሱ ተቃዋሚዎችን ትረዳላችሁ በሚል የእንቃሽ አርሶ አደሮች መሬታቸውን እንዳያርሱ መከልከላቸው ተሰማ። በመሣሪያ ሃይል ህዝባችንን አፍኖ ከመግዛት ውጭ ምንም አይነት ህዝባዊ ተቀባይነት የሌለው የህወሃት...

MOST POPULAR