Tuesday, September 26, 2017

በኦሮሚያ በተባረሩት አመራሮች ቦታ የሚሾም እየጠፋ ነው። የክልሉ ፕ/ት ከህወሃት ጋር የሚያጋጫቸውን ንግግር ተናግረዋል

ኦህዴድ በቅርቡ በተለያዩ የአመራር ደረጃ ላይ ከሚገኙ ባለስልጣኖች ጋር ግምገማ አካሂዷል። ግምገማው የህወሃትን የበላይነት ይቃወማሉ የተባሉ የተለያዩ አመራሮችን ለማባረር የታቀደ ሲሆን፣ ይህን ተከትሎም በርካታ...

የህውሃት የበላይነት አለ ያሉ በብአዴን አመራር ስብሰባ ላይ በልዩነት የወጡ አመራሮች ከኃላፊነት ተነሱ

በክልሉ የብአዴን ውይይት እና የካቢኔ አመራር ስብሰባ ላይ “ የህወሃት የበላይነት አለ” በማለት በልዩነት የወጡ የክልል አመራሮች ከስልጣን ተባረዋል። የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ም/ኃላፊ አቶ...

በደብረ ዘይት የሚገኘው የአየር ኃይል ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ እንደሆነ ተነገረ

ኢትዮጵያውያን ፓይለቶች አታበሩም ተብለው ከታገዱ በኋላ ከምስራቅ አውሮፓ የመጡ ቅጥረኞች ብቻ እንዲያበሩ መወሰኑን ተከትሎ 40 የሚሆኑ አብራሪዎች የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገብተዋል:: መልቀቂያ ያስቡት አብራሪዎች...

ከሰሞነኛው ጉዳይ ጋር በተያያዘ የህወሓት ባለስልጣናት አለመግባባት ውስጥ መሆናቸውን ምንጮች ጠቆሙ

ባለፈው ሳምንት በሙስና ለእስር የተዳረጉ ሰዎችን አስመልክቶ እስሩ፣ የእስሩ ሒደት እና የታሰሩት ሰዎች ጉዳይ የህወሓት ባለስልጣናትን እያነታረከ ይገኛል፡፡ እስሩ በህብረተሰቡ ዘንድ ምንም ዓይነት ቦታ...

በባህርዳር ግራንድ ሆቴል ቦምብ መፈንዳቱ ተገለጸ

ዛሬ ረቡዕ ማምሻውን በባህርዳር ግራንድ ሆቴል የቦንብ ፍንዳታ መድረሱን የአይን ምስክሮች ገለጹ። ይህ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ በጥቃቱ ስለደረሰው ጉዳት የታወቀ ነገር የለም። በኢትዮጵያ አቆጣጠር...

በህወሓት የበላይነት ስር የሚገኘው የኣገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ

በህወሓት የበላይነት ስር የሚገኘው የኣገር መከላከያ ሠራዊት ከ25 ዓመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ (በአርበኞች ግንቦት 7 ጥናትና ምርምር ቡድን የተዘጀ) ታህሳስ 2009 ዓ.ም. መግቢያ የዛሬ ሰባት አመት (እ.ኤአ. 2009)...

አስገራሚ የአምላክ ስራ የሰሞኑ መነጋገሪያ ከወደ ለገሐር ተከስቷል

በአዲስ አበባ ለገሐር ባቡር ጣቢያ በጀርባ በኩል ባለው ግቢ ሰሞኑን ከመሬት የወጣ ፍልውሃ ጉድ እያስባለ ይገኛል። አዲስ ተአምራት እየተሰማ ነው። ጥንት በአካባቢው የመድኃኔአለም ደብር እንደነበር...

MOST POPULAR