Tuesday, September 26, 2017
Tags ሰሜን ጎንደር

Tag: ሰሜን ጎንደር

የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ 110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች 30...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ከወር በላይ የኢትዮጵይና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ መኪና ሾፌሮች የመፍትሄ ያለህ እያሉ እንደሆነ ተጠቆመ። ነሀሴ 15/2009 ዓ/ም በ110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች...

ገዢው ፓርቲ በሱማሌና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል የፈጠረውን ግጭት በአማራና ቅማንት ህዝቦች...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በጎንደር ከተማ ጥያቄ ባልተነሳባቸው 8 ቀበሌዎች ቅማንት በሚል መጠርያ የዘር ፍጅት ለመፍጠር አስቦ ሲንቀሳቀስ ነበር የተባለው ገዢው ፓርቲ በህዝቡ አንድነት ከሽፏል...

አማራን ከቅማንት ለማጋጨት ታቅዶ የተደረገው ምርጫ የተወሰኑ ጣቢያዎች ወጤት ደርሶናል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቅማንትና ከአማራ ጋር በተያያዘ ሁለቱን ህዝቦች ለመለያየት ህውሃት ምርጫ በሚል ማጭበርበሪያ ሊለያይ ቢምክርም በሙሉ ምርጫ በተደረገባቸው ቀበሌዎች በነበርንበት እንቀጥላለን ወይንም አማራና ቅማንት...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

ሰሜን ጎንደር በ 3 ዞን ልትከፈል እንደሆነ ምንጮች ገለጹ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ሰሜን ጎንደር በ 3 ዞን ልትከፈል እንደሆነ ከምንጮች መረዳት ተችሏል። አንዱ ዞን የቱሪስት መስቦቹን፣ ተራሮች የያዘና ደባርቅን ዋና ከተማ የሚያደርግ...

በባህርዳር ከተማ ቦንብ ፈንድቶ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2009ዓ/ም ከምሽቱ 3:05 ሲሆን በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 04 ብሔራዊ ሎተሪ አካባቢ በሚገኘው ካሪቡ ካፌ ላይ...

የሳምንቱ አበይት የአባይ ሚዲያ ዜናዎች

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ የህወሃት ኮንትሮባንድ ነጋዴዎች በኦሮሚያ ኬላዎች ማለፍ አልቻሉም ተባለ ብ/ጀነራል ኤፍሬም ባንጌን ጨምሮ 3 የሙስና ተጠርጣሪዎች  ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተነገረ በፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት የኢትዮጵያ...

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከማን እንደሚሰበስበው የማያውቀው...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ከዛሬ 6 ወር በፊት በተደረገ የኦዲት ግኝት ሪፖርት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከማን እንደሚሰበስበው የማያውቀው ገንዘብ ተገኘበት፡፡ ከዚህም...

በጃዊ እና በቤኒሻንጉል አካባቢዎች ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በመላው ኢትዮጵያ የተቀጣጠለው የነፃነት ትግል አድማሱን እያሰፋ ነው ። የወንበዴው ቡድን ግራ የገባው ሲሆን እንዳበደ ውሻ በመቅበዝበዝ ያገኘውን በማሰርም በመግደልም...

የወልቃይት አማራዎች ላይ ድብደባ እንግልትና ግርፋት ተጠናክሮ ቀጥሏል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በጎንደር ክፍለ ሀገር አውራጃ ወገራ ወረዳ ወልቃይት ልዩ ቦታ አድ ጎሹ አከባቢ ከ22/10/09 ዓም ጀምሮ በወልቃይት አማራዎች ላይ ከፍተኛ ግፍ እየተፈፀመ...

MOST POPULAR