Tuesday, September 26, 2017
Tags ኢህአዴግ

Tag: ኢህአዴግ

የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ 110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች 30...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ከወር በላይ የኢትዮጵይና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ መኪና ሾፌሮች የመፍትሄ ያለህ እያሉ እንደሆነ ተጠቆመ። ነሀሴ 15/2009 ዓ/ም በ110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች...

አማራን ከቅማንት ለማጋጨት ታቅዶ የተደረገው ምርጫ የተወሰኑ ጣቢያዎች ወጤት ደርሶናል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቅማንትና ከአማራ ጋር በተያያዘ ሁለቱን ህዝቦች ለመለያየት ህውሃት ምርጫ በሚል ማጭበርበሪያ ሊለያይ ቢምክርም በሙሉ ምርጫ በተደረገባቸው ቀበሌዎች በነበርንበት እንቀጥላለን ወይንም አማራና ቅማንት...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

ሰሜን ጎንደር በ 3 ዞን ልትከፈል እንደሆነ ምንጮች ገለጹ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ሰሜን ጎንደር በ 3 ዞን ልትከፈል እንደሆነ ከምንጮች መረዳት ተችሏል። አንዱ ዞን የቱሪስት መስቦቹን፣ ተራሮች የያዘና ደባርቅን ዋና ከተማ የሚያደርግ...

አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች ተበየነባቸው

የቡሾፍቱ አየር ኃይል የጥበቃ ሁኔታ፣ የመኮንኖች ብዛት፣ የጦር ብዛት፣ የጦር መሳሪያ አይነት እና ሌሎች ጥናቶች በማድረግ አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች በፀረ...

ምርምራ ሲደረግባቸዉ የነበሩ የመከላከያ አባላት ህይወታቸው አለፈ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከሰሜን እዝና ከተለያየ ክፍለ ጦሮች ለጠላት መረጃ አሳልፋችሁ ሰጥታችኋል የተባሉ የመከላከያ አባላት ላለፉት ሁለት ወራት በአዘዞ ካምፕ በስውር እስር ቤት ውስጥ...

በደቡብ ወሎ የቃሉ ወረዳ ፍ/ፅ/ቤት ሀላፊ በመርዝ እንደተገደሉ ታወቀ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሄ በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ፍትህ ፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ስለሺ ብሩ ባለፈው ቅዳሜ በ17/09/09 አዳር በድንገት መሞታቸውን ተከትሎ  ለአንድ...

የወልቃይት አማራዎች ላይ ድብደባ እንግልትና ግርፋት ተጠናክሮ ቀጥሏል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በጎንደር ክፍለ ሀገር አውራጃ ወገራ ወረዳ ወልቃይት ልዩ ቦታ አድ ጎሹ አከባቢ ከ22/10/09 ዓም ጀምሮ በወልቃይት አማራዎች ላይ ከፍተኛ ግፍ እየተፈፀመ...

ቂሊንጦን አቃጥላችኋል የተባሉ ሃያ አንድ ተከሳሾች ችሎት በመድፈር አንድ ዓመት ተፈረደባቸው...

በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ከተነሳው የእሳት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት ተብለው የተወነጀሉ ሃያ አንድ ተከሳሾች ችሎት በመድፈር አንድ ዓመት ተፈረደባቸው፡፡ ክስ ከተመሰረተባቸው 121 ተከሳሾች መካከል...

አመጹ መቀጠሉ አይቀሬ መሆኑን የአምቦ ነዋሪዎች ገለጹ

ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ የምትገኘው አምቦ ዩኒቨሪሲቲ ውስጥ የሚገኙት ተማሪዎች ክፍል ውስጥ ትምህርታቸውን ይከታተሉ በህብረት ኳስ ይጫወታሉ እንጂ የትኞቹ የክፍል ጓደኞቻቸው እንደሚሰልሏቸው አለማወቃቸው ያስጨንቃቸዋል፡፡ በኦሮሚያና በአማራ ክልል...

MOST POPULAR