Tuesday, September 26, 2017
Tags ኦሮሞ

Tag: ኦሮሞ

የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ 110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች 30...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ከወር በላይ የኢትዮጵይና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ መኪና ሾፌሮች የመፍትሄ ያለህ እያሉ እንደሆነ ተጠቆመ። ነሀሴ 15/2009 ዓ/ም በ110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች...

ገዢው ፓርቲ በሱማሌና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል የፈጠረውን ግጭት በአማራና ቅማንት ህዝቦች...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በጎንደር ከተማ ጥያቄ ባልተነሳባቸው 8 ቀበሌዎች ቅማንት በሚል መጠርያ የዘር ፍጅት ለመፍጠር አስቦ ሲንቀሳቀስ ነበር የተባለው ገዢው ፓርቲ በህዝቡ አንድነት ከሽፏል...

በሐረር የኦሮሞ ተወላጆች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በሃረር ከተማ ዙሪያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የድሬ ጥያራ ወረዳ ነዋሪዎች በዛሬው ለት ከኦህዴድ ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ በተቃውሞና በረብሻ ስብሰባውን ማቃረታቸው ተነገረ። ይህንን ተከትሎ፣...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

የአርበኞች ግንቦት 7 ምክትል ሊቀመንበር መዓዛው ጌጡ ድርጅታቸው ላይ ስላለው ወቅታዊ...

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ንቅናቄ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት አርበኛ ታጋይ መዓዛው ጌጡ ድርጅታቸው እየደረገ ስላለው የትግል ሂደት ሲያብራሩ ተደምጠዋል። አርበኛ...

የኦፌኮ አመራር አቶ ደስታ ዲንቃ እና 3 ወጣቶች ጥፋተኛ ተባሉ

ፀረ ሽብር አዋጁን በመተላለፍ ክስ የተመሰረተበት የመድረክ ወጣቶች ጉዳይ ኃላፊና የኦፌኮ አመራር አቶ ደስታ ዲንቃ እና 3 ወጣቶች ተከላከሉ የሚል ብይን ተላልፎባቸዋል፡፡ አቶ ደስታ ዲንቃ...

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ...

ሀምሌ 6/2009 ዓ.ም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በዋለው ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ በተከሰሱት 22 ተከሳሾች ላይ ብይን ሰጥቷል፡፡ ተከሳሾቹ ሁለት ክስ ቀርቦባቸው...

የህወሓት የማኅበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች አዲስ ተልዕኮ ተሰጣቸው

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ህወሓት/ኢህአዴግ የማኅበራዊ ሚዲያ ካድሬዎች አዲስ ተልዕኮ እንደተሰጣቸው ምንጮች ጠቆሙ። ተልዕኮው ከትላንት በስቲያ ይፋ የተደረገውን የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ግንኙነት የተመለከተውን ሰነድ...

ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 49 ሰዎች ፌደራል...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ሁለት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አባላትን ጨምሮ አስር ሰዎች በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/1/ሀ፣38 እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ...

የቂሊንጦ እሳት፣ ወላፈኑን የቀመሱት እና በሰበቡ የተከሰሱት

(ፎቶ፤ ደህናሁን ቤዛ) ይህ ታሪክ በደርግ ዘመን የተፈፀመ አይደለም። በኢሕአዴግ ዘመን የተፈፀመ የበደል ታሪክ ነው።… የምነግራችሁ ታሪክ በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ "ለተሀድሶ ሥልጠና" ወደ አዋሽ ሰባት...

MOST POPULAR