Tuesday, September 26, 2017
Tags ወያኔ

Tag: ወያኔ

ገዢው ፓርቲ በሱማሌና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል የፈጠረውን ግጭት በአማራና ቅማንት ህዝቦች...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በጎንደር ከተማ ጥያቄ ባልተነሳባቸው 8 ቀበሌዎች ቅማንት በሚል መጠርያ የዘር ፍጅት ለመፍጠር አስቦ ሲንቀሳቀስ ነበር የተባለው ገዢው ፓርቲ በህዝቡ አንድነት ከሽፏል...

አማራን ከቅማንት ለማጋጨት ታቅዶ የተደረገው ምርጫ የተወሰኑ ጣቢያዎች ወጤት ደርሶናል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቅማንትና ከአማራ ጋር በተያያዘ ሁለቱን ህዝቦች ለመለያየት ህውሃት ምርጫ በሚል ማጭበርበሪያ ሊለያይ ቢምክርም በሙሉ ምርጫ በተደረገባቸው ቀበሌዎች በነበርንበት እንቀጥላለን ወይንም አማራና ቅማንት...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

በባህርዳር ከተማ ቦንብ ፈንድቶ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2009ዓ/ም ከምሽቱ 3:05 ሲሆን በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 04 ብሔራዊ ሎተሪ አካባቢ በሚገኘው ካሪቡ ካፌ ላይ...

አመፁ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች እየሰፋ መሆኑ ታወቀ

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ሞጣ ከተማ የስራ ማቆም አድማ ዛሬ ጀምሯል በርካታ የሞጣ ነጋዴዎች ሱቃቸውን በመዝጋት ተቃሟቸውንና የትግሉ አካል መሆናቸውን እየገለፁ...

የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው የመብት ረገጣ እንዲጣራ በድጋሚ...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው የመብት ረገጣ እንዲጣራ በድጋሚ ጠየቀ። የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላቱ “በኢትዮጵያ መንግስት” ላይ የወሰዱት አቋም ለህብረቱ የውጭ...

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በእነ ጉርሜሳ...

ሀምሌ 6/2009 ዓ.ም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ በዋለው ችሎት በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ በተከሰሱት 22 ተከሳሾች ላይ ብይን ሰጥቷል፡፡ ተከሳሾቹ ሁለት ክስ ቀርቦባቸው...

ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር በተያያዘ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 49 ሰዎች ፌደራል...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ሁለት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አባላትን ጨምሮ አስር ሰዎች በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/1/ሀ፣38 እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ...

የአገራችን አስፈሪ የፖለቲካ ቀውስ ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን በእጅጉ ያሰጋል

ምሁሩ የቢዝነስ ሰው አቶ ክቡር ገና፤ በወቅታዊ ችግሮቻችን ዙሪያ ሲናገሩ፡- “ህገመንግስት ለሰው ይሰራል እንጂ ሰው ለህገመንግስት አይሰራም።” ብለው ነበር፡፡ ትክክል!!  ባልታደለች አገርና ባልታደለ ህዝብ...

MOST POPULAR