Tuesday, September 26, 2017
Tags Ethiopia

Tag: Ethiopia

የኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ 110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች 30...

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ ከወር በላይ የኢትዮጵይና ኬንያ ድንበር ላይ ስኳር ጭነው የቆሙ መኪና ሾፌሮች የመፍትሄ ያለህ እያሉ እንደሆነ ተጠቆመ። ነሀሴ 15/2009 ዓ/ም በ110 ተሳቢ ተሽከርካሪዎች...

ገዢው ፓርቲ በሱማሌና በኦሮሚያ ህዝቦች መካከል የፈጠረውን ግጭት በአማራና ቅማንት ህዝቦች...

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በጎንደር ከተማ ጥያቄ ባልተነሳባቸው 8 ቀበሌዎች ቅማንት በሚል መጠርያ የዘር ፍጅት ለመፍጠር አስቦ ሲንቀሳቀስ ነበር የተባለው ገዢው ፓርቲ በህዝቡ አንድነት ከሽፏል...

በሐረር የኦሮሞ ተወላጆች ተቃውሞ ማሰማታቸው ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በአሰግድ ታመነ በሃረር ከተማ ዙሪያ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ የድሬ ጥያራ ወረዳ ነዋሪዎች በዛሬው ለት ከኦህዴድ ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ በተቃውሞና በረብሻ ስብሰባውን ማቃረታቸው ተነገረ። ይህንን ተከትሎ፣...

ዛሬ በይፋ የተጀመረው ከቤት ውስጥ ያለመውጣት አድማ በሁሉም የኦሮሚያ ክልሎች አድማሱን...

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከቤት ውስጥ ያለመውጣት አድማ በሁሉም የኦሮሚያ ክልሎች አድማሱን እያስፋ ይገኛል። ገና በማለዳ እንዳንድ ከተሞች በወስዱት እርምጃ ምክንያት ምንም አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት...

በአቶ አግባው ሰጠኝ አካልም ሆነ ህይወት ላይ ለሚደርስ ማንኛውም ጉዳት ገዥው...

በመላው አገራችን ሕዛባዊ ተቃውሞና ጥያቄ መነሳቱና የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ የዜጎችን ድምፅ በመሳሪያ ኃይል ለማፈን መሞከሩንና በዜጎች መካከል ቅራኔ የመፍጠሩን እኩይ ተግባር እንደትላንትናው ዛሬም ቀጥሎበታል፡፡ ሆኖም ግን...

በኦሮሚያ ክልል ለተጠራው የስራ ማቆም አድማ ባህር ዳር ፈጥና መልስ ሰጠች

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ ከነገ ነሐሴ 17 ጀምሮ በኦሮሚያ ለአምስት ቀን የተጠራው አጠቃላይ የሥራ ማቆም አድማ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ተግባራዊ ይሆናል በሚል መንግስትን ጭምር አስጨንቋል። ከዝዋይ...

በባህርዳር ከተማ ቦንብ ፈንድቶ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ

አባይ ሚዲያ ዜና በጸሎት አለማየው ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ነሐሴ 6 ቀን 2009ዓ/ም ከምሽቱ 3:05 ሲሆን በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 04 ብሔራዊ ሎተሪ አካባቢ በሚገኘው ካሪቡ ካፌ ላይ...

የአባይ ግድብ ግንባታ ከ70% ወደ 60% ማደጉ (ማሽቆልቆሉ) አነጋጋሪ ሆኗል

አባይ ሚዲያ ዜና አቢሰሎም ፍሰሃ በአፍሪካ ትልቁ ተብሎ የሚጠበቀው የአባይ ግድብ አምና ሜይ 28 ቀን 2016 (ግንቦት 20, 2008)፣ በወቅቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር የነበሩት አቶ ጌታቸው ረዳ...

የሳምንቱ አበይት የአባይ ሚዲያ ዜናዎች

አባይ ሚዲያ ዜና አሰግድ ታመነ የህወሃት ኮንትሮባንድ ነጋዴዎች በኦሮሚያ ኬላዎች ማለፍ አልቻሉም ተባለ ብ/ጀነራል ኤፍሬም ባንጌን ጨምሮ 3 የሙስና ተጠርጣሪዎች  ፍርድ ቤት መቅረባቸው ተነገረ በፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት የኢትዮጵያ...

አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች ተበየነባቸው

የቡሾፍቱ አየር ኃይል የጥበቃ ሁኔታ፣ የመኮንኖች ብዛት፣ የጦር ብዛት፣ የጦር መሳሪያ አይነት እና ሌሎች ጥናቶች በማድረግ አየር ኃይል ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ነበር የተባሉ ተከሰሾች በፀረ...

MOST POPULAR